tirsdag 5. mai 2015

ስለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የተደረገ ትንተና (በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

ወደ ሊብያ የተሰደዱት ኢትዮጵያውያንና ሌሎች እስላማዊ መንግስት ነኝ በሚለው ጽንፈኛ ቡድን አስቃቂ በሆነ መንገድ መገድላቸውን መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀዘን ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪቃውያን ስደተኞች ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ በየመንና በሊብያ እንዲሁም በሌሎች አገሮች ለመውጣት በሚያደርጉት ጥረት ለአስከፊ ሁኔታ እየተዳረጉ ነው።
ለስደቱ ምክንያት የሆነውንና መፍትሄ ሊሆን ይችላል የሚሉትን እንዲያብራሩልን ዶክተር መሐሪ ታደለንና ፕሮፌሰር መረረ ጉዲናን ጋብዘናል።  ዶክተር መሐሪ በአፍሪቃ ህብረት የፍልሰት መርሀ-ግብር ሃላፊ ሆነው ሰርተዋል። በአሁኑ ወቅት የአፍሪቃ ሰላምና ጸጥታ ተቋምን ይመራሉ። ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ደግሞ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ የአመራር አባል ናቸው። ዶክተር መሐሪ ሀዘናቸውን በመግለጽ ይጀመራሉ።
ሊንኩን በመንካት ዝርዝሩን ያዳምጡ

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar