tirsdag 5. mai 2015

በመተማ ከተማ ግጭት ተቀሰቀሰ በግጭቱ ከ5 በላይ ሰዎች መሞታቸውን ሲነገር በርካታ ሰዎች ቆስለዋል፡፡

በመተማ ከተማ ግጭት ተቀሰቀሰ በግጭቱ ከ5 በላይ ሰዎች መሞታቸውን ሲነገር በርካታ ሰዎች ቆስለዋል፡፡
በመተማ ከተማ የአካባቢው ባለስልጣናት የከተማይቱን ኑዋሪዎች ህገወጥ ቤት ሰርታቹሃል በማለት ያለምንም ማስጠንቀቂያ በተኙበት አፍራሽ ግብረ ሀይሉ ቤታቸውን ዘለው በዶዘር ለማፍረስ በሚሞክሩበት ጊዜ በእንቅልፍ ላይ የነበሩ ነዋርዎች በፍርስራሽ ውስጥ ተቀብረው ሞተውል፤፤ ይህም ያከተለው የከተማይቱ ኑዋሪዎች ቁጣ ወደ ተቃውሞ ተለውጦ በወያኔ ፖሊስ እና በከተማይቱ ኑዋሪዎች መካከል ለ1:30 ያክል የፈጀ ውጊያ ተካይዳል። በአውደ ውጊውም ከአምስት በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ60 በላይ የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች የገለፁ ሲሆን እስካሁንም ግጭቱም እንዳልበረደ ተነግራል።
ተያይዞም የፈድራልፖሊስ የከተማይቱን ኑዋሪዎች እያፈሰ እደሚገኝ የአይን እማኞች ሲገልፁ። ብዙዎቹ የከተማይቱ ኑዋሪዎች ጨካ መግባታቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar