መድረክ በዘንድሮው ምርጫ የተሳካ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በተለያዩ ከተሞች እያደረገ ነው:: ለድጋፍ የሚወጣውም ሕዝብ ቁጥርም በጣም ብዙ በመሆኑ የዶ/ር መረራን ንግግር መጥቀስ ያስፈልጋል:: “ኢህአዴግ ሁለት ምርኩዝ አሉት። ምርጫ ቦርድ እና ጠመንጃ ። ሁለቱን ምርኩዞች አስቀምጦ ተወዳድሮ ካሽነፈ 100 አመት እንዲገዛ ፈርምለታለው” ከታች በፎቶ ግራፎች የምትመለከቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ/ መድረክ በጉጂ ዞን በቡሌ ሆራ ያደረገው የምርጫ ቅስቀሳ ነው:: ይህ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ የተመራው በቅርቡ በሰሜን አሜሪካ ከደጋፊዎቻቸው ጋር በተገናኙት በቀለ ነጊያ ነው:: ኦሕዴድ/ኢሕአዴግ ኮሮጆውን ሰርቆ ለመሙላት እንዲዘጋጅ ያደረገው ይህ ታላቅ ቅስቀሳን በፎቶ ይመልከቱ: -
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar