torsdag 17. oktober 2013

Oromo TV: Oromo First Community Engagement....jawar mohamed in toronto , canada

3 kommentarer:

  1. ጎሰኝነት ስነ-ልቦና
    ጎሰኞች በአደባባይ የሚያብዱበት ቀን ህዳር 29
    በሀገራችን እየተቀነቀነለት ያለው የወቅቱ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔዎች ጭራቆች የሚያስፋፉት አደገኛ ወረርሽኝ በሽታ ጎሰኝነት ይባላል፡፡ጎሰኝነት በባህሪው አንድ የጎሳ ቡድን ስለራሱ የበላይነት የሚሰብክበት ከሌሎች የተለየን ነን ሚል አስተሳሳብ በማዳበር እራሱን በእብሪት ፣በትምክት ሚወጥርበት እና ከሱ ውጪ ያሉ ጎሳዎችን እንደሰው የማያይ ፣ የሰውን ልጅ አስተሳሳብ ፣ህሊና የሚያሳውር እናም አስክሮ የሚያሳብድ በሽታ ነው፡፡ይህ በሽታ በአለማችን ላይ ከፍተኛውን ጉዳት በማድረስ ወደር ሌለው ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃ የጀርመን ናዚዎች አርያንን ጎሳ የበላይነት አንግበው ለጀርምን ውድቀት፣ርሃብ ፣ሰቆቃ ወደኃላ መቅርት አይሁዶችን በምክንያትነት በመፈረጅ እንደሰው እንዳያስቡ አህምሮአቸውን ሰውሯቸው የለምንም ርህርሄ በገፍ ፈጅተዋል ፡፡ከዚህ እንደንመለከተው ትልልቅ የተማሩ፣ ያወቁ የተባሉ የህክምና ዶክተሮችን ምሁራንን ሳይቀር እንዴት አስተሳሰባቸው ቀይሮ ሊያሳብድ እንደቻለ ነው፡፡የጀርመን ናዚዎች ተሸንፈው ፍርድ ከተሰጣቸው በኃላ ትልልቅ የሂትለር ባለስጣናትንን፣ ሀኪሞችን ከኑረን-በርግ ፍርድ በኃላ እንደ ሲግመንድ ፍሩድ ያሉ የአለማች እውቅ ሳይኮአናሊስቶች መርምረዋቸው ነበር ፣እነዚህ በጣም አሰቃቂ ወንጀል የፈጸሙ የሂተለር በለስልጣናት ተመርምረው ምንም አይነት የአህምሮ ችግር የሌለባቸው ሆነው ነው የተገኙት ፡፡በመጨረሻ እነዚህ የናዚ ባለስልጣናት የአርያን ጎሰኝነት በሽታ ህሊናቸውን አሳውሮአቸው ያን ያህል ጥፋት ሊያደርሱ እንደቻሉ ተረጋግጧል፡፡በሀገራችን ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ ጭራቆች የትግሬ ጎሳኝነት አሳብዶአቸው ገና ከጅምሩ እንደ ናዚዎች ሁሉ ለትግሬ ህዝብ በርሃብ ፣መቸገር ፣ለሴትኛ አዳርነት እና ወደ ኃላ መቅረት አማራን በምክንያትነት በመፈረጅ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ከ1971ዓ.ም በውልቃይት ጠገዴ ፣ፀለምት ፣ሰቲት ሁመራ፣ዳንሻ የሚኑሮ አማሮችን በገፍ የለምንም ርህራሄ ፈጅተዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም በጎሰኝንት ያበዱት ፋሽስቶቹ የናዚ-ኦነግ አውሬዎች በአርባጉጉ፣በበደኖ፣በአሰቦት ገዳም ፣ምስራቅ ወለጋ ጊዳብ ሺራቦ…ወዘተ የሚኖሩ አማሮችን የለምንም ርህራሄ በገፍ ፈጅተዋል፡፡የቅርቡ ትዝታችን የፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ ወታደሮች የትግሬ ጎሳኝነት አሳውሮ ያሳበዳቸው ናዚ-አጋዚ ሰራዊቶች ከትግሬ ጎሳ ውጪ ያለ ሰው ሰው የማይመስላቸው ወደ አውሬነት የተቀየሩ ለሰላማዊ ሰልፍ አደባባይ የወጡ የአዲስ አበባ ለጋ ወጣቶቸን በጥይት አርግፈዋል ፡፡በሀገራች ስለ ጎሰኝነት ስነልቦና አይተወቅም ማለት ይቻላል ፣ተምረዋል ፣አውቀዋል የሚባሉት እንኳን ጎሳኝነት እንዴ የሰውን ኅሊና ሊያሳውር እንደሚች ፣ሚዛናዊ አስተሳሰብ የላቸውን ሰዎች አሳውሮ ወደ አውሬነት ሊቀየር የሚችል ፣የስነልቦና ለውጥ እንደሚያመጣ መርምረው የተገነዘቡና የሚያሰገነዝብ በለመኖራቸው ፣አብረው በትግሬ ጎሰኝነት ካበደው እና ተከተዮቹን ካሰበደው ፣እና ሌሎችንን ጎሳዎች በዚህ በሽታ እየበከለ ካለው ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ጋር አብረው ሲፈነጥዙ ማየቱ መጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ ይባስ ብሎ ጎሰኞች የሚያብዱበት ቀን ህዳር 29 ተብሎ ለእብደታቸው ህጋዊ ሽፋን በፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ አውሬዎች ተሰጥቷል፡፡ስለሆነም ስለ ጎሰኝነት ስነልቦና እንዴት የሰውን ልጅ አስተሳሰብ ቀይሮ ወደ አውሬነት ሊቀይር እና ሊያሳብድ እንደሚችል ለሁሉም ህብረተስብ ግንዛቤ መፍጠር ያስፈልጋል፡፡

    SvarSlett
  2. Even if I am Oromoo I don't support such kind of extremist and fascist ideology ,we have take lesson from Nelson Mandela who after a long time of suffering that show the humanity for human kind by saying ''every person both white and black people in South Africa will live in freedom and lovely with out any kind of discrimination and stigma" so we want to live peaceful and lovely with other ethnic groups ,we don't have to blame the current generation for the mistakes done in the past ,we have mixed with sidama ,amhara ,tigre,welayita...etc as well,why we think bad think always ? why we don't be optimistic,why we call for war,why we wish a Better Ethiopia,our ethnic look make fascist weyane to exploit the resource for its tribe,we have to have a unity with other tribes that are economically exploited today for better future ,we can't live with out harmony with other tribe ,think differently,we have to make thinks better fot the next generation!!!! Long Live Ethiopia!!!

    SvarSlett