søndag 14. august 2016

16 የትግራይ ተወላጅ አክቲቪስቶች “ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም” ሲሉ መግለጫ አወጡ

ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ 8 ነሓሴ 2008 በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት በኦሮሞና በአማራ ህዝባችን ላይ ጦርነት ከፍቷል። የአገዛዙን የግድያ ወንጀሎች እናወግዛለን፤ የህዝቡን ተቃውሞ እንደግፋለን። ስለዚህ በአገራችን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲገነባ፣ የህዝባችን አንድነት እንዲጠናከርና የአገራችን ሉኣላዊነት እንዲከበር᎓- 1. ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን መወገድ አለበት 2. በኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሲቪክ ማህበሮችና ብቃት ባላቸው ግለሰቦች የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት። ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ዓላማዎች ለማሳካት የሚከተለውን ጥሪ እያቀረብን ፣ እኛም ከህዝባችን ጐን ተሰልፈን ለትግሉ መሳካት የአቅማችንን እንደምናበረክት ቃል እንገባለን። 1. ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮና ፋታ ሳይሰጥ አፋኙን አገዛዝ እንዲያስወግድ፣ 2. በሰላማዊ ህዝብ ውስጥ የእርስ በርስ ደም መፋሰስ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲደረግ፣ 3. ሰራዊቱና ሌሎች የመንግስት ታጣቂዎች በህዝባቸው ላይ እንዳይተኩሱ፣ 4. ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ካለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ትግሉ እንዲጠናከር፣ 5. የትግራይ ህዝብ በራሱ ላይ ብዙ ግፍ የሚፈፅመውንና በስሙ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን የሚጨፈጭፈውን ህወሓት አውግዞ ከኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ጎን እንዲሰለፍ በተጨማሪ ነፃነት ባላቸው አገሮች ውስጥ እየኖሩ የግፍ ስርዓቱን ዕድሜ ለማራዘም የሚሞክሩት ግለ ሰቦች፣ በተለይም የህወሓት ደጋፊዎች አደብ ካልገዙ የኢትዮጵያ ህዝብ አንደሚፋራዳቸው እንዲያውቁ፣ ማሳሰብ እንፈልጋለን። የስም ዝርዝር᎓ 1. ህይወት ተሰማ 2. ሕሉፍ በርሀ 3. ስልጣን ኣለነ 4. በየነ ገብራይ 5. ተስፋዬ መሓሪ 6. ተስፋይ ኣፅብሃ 7. ታደሰ በርሀ 8. ነጋሲ በየነ 9. ናትናኤል ኣስመላሽ 10. ዶክተር ኣረጋዊ በርሀ 11. ኣብራሃ በላይ 12. ኪዳነማርያም ፀጋይ 13. ካሕሳይ በርሀ 14. ዘልኣለም ንርአ 15. ደስታ ኣየነው 16. ዶክተር ግደይ ኣሰፋ በዚህ መግለጫ ይዘት ሊስማሙ ከሚችሉ ሰዎች ጋር በሙሉ ስላልተነጋገርን በዚህ የሚስማሙ ስሞቻቸውን ወደሚከተለው ኣድራሻ ከላኩልን መግለጫውን በድጋሚ እናወጣዋለን᎓:

onsdag 10. august 2016

Ethiopia’s regime has killed hundreds. Why is the West still giving it aid? (THE WASHINGTON POST)

OVER THE weekend, Ethiopia reminded the world of how it treats those who dare demonstrate against the government. At least 90 protesters were shot and killed by Ethiopian security forces in the regions of Oromia and Amhara. As demonstrations unusually reached into the capital of Addis Ababa, the regime censored social media posts and blocked Internet access. This fresh outburst of repression follows months of unrest in the Oromia region over government plans to expand the Addis Ababa capital territory into the lands of the Oromo, the country’s largest ethnic group. According to Human Rights Watch, Ethiopian security officers have killed more than 400 people in clashes over the Oromia land dispute since protests broke out in November. Tens of thousands more have been detained. The clashes represent the worst ethnic violence that Ethiopia has seen in years. That the unrest is spreading to regions beyond Oromia underscores the depth of anger against the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front party. The weekend’s bloodshed should prompt the West to reconsider its aid to the regime. Ethiopia has been hailed as a model of economic development and touts its progress on global anti-poverty indicators as proof that its “developmental democratic” style is working. But the repeated use of force to silence dissent threatens development by sowing seeds of future unrest. The United States has long relied on Ethiopia as a partner in the fight against al-Shabab’s terrorism in Somalia and sends the country tens of millions of dollars in development assistance, tiptoeing around Ethiopia’s human rights abuses and resistance to democratic reforms. On Monday, the U.S. Embassy in Addis Ababa remarked that it was “deeply concerned” and expressed its “deep condolences to those who suffered as a result” but stopped short of explicitly urging the Ethiopian government to refrain from using excessive force against its citizens. The Obama administration should encourage a credible investigation into the killings and publicly make clear that Ethiopia’s continued crackdowns are unacceptable. Europe is on the verge of helping to provide Ethiopia with even more aid. Ethiopia is one of the key countries to which the European Union is offering “cash for cooperation,” meaning aid and trade incentives in exchange for helping to keep refugees and migrants from reaching Europe. Now Ethiopia is providing a litmus test of the stated E.U. commitment to human rights. If Ethiopia continues its pattern of abusing its citizens and stifling dissent, and if it fails to credibly investigate the recent killings, the European Union should make clear to the regime that it risks being dropped from the migrant agreements. Ethio­pian Prime Minister Hailemariam Desalegn said in response to criticism of the regime’s human rights record that “building democratic culture will take some time. But we are on the right track. It’s improving.” That’s hard to square with the continued killing and jailing of protesters.

Dozens killed as police use excessive force against peaceful protesters in Ethiopia ( AMNESTY INTERNATIONAL)

At least 97 people were killed and hundreds more injured when Ethiopian security forces fired live bullets at peaceful protesters across Oromia region over the weekend, according to credible sources who spoke to Amnesty International. Thousands of protesters turned out in Oromia and Amhara calling for political reform, justice and the rule of law. The worst bloodshed - which may amount to extrajudicial killings - took place in the northern city of Bahir Dar where at least 30 people were killed in one day. “The security forces’ response was heavy-handed, but unsurprising. Ethiopian forces have systematically used excessive force in their mistaken attempts to silence dissenting voices,” said Michelle Kagari, Amnesty International’s Deputy Regional Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes. “These crimes must be promptly, impartially and effectively investigated and all those suspected of criminal responsibility must be brought to justice in fair trials before ordinary civilian courts without recourse to death penalty.” Information obtained by Amnesty International shows that police fired live bullets at protesters in Bahir Dar on August 7, killing at least 30. Live fire was also used in Gondar on August 6, claiming at least seven lives. No deaths were reported from the Addis Ababa protests, but photos and videos seen by Amnesty International show police beating protesters with batons at Meskel Square, the capital’s main public space. In Oromia and Amhara, hundreds were arrested and are being held at unofficial detention centers, including police and military training bases. “We are extremely concerned that the use of unofficial detention facilities may expose victims to further human rights violations including torture and other forms of ill-treatment,” said Kagari. “All those arrested during the protests must be immediately and unconditionally released as they are unjustly being held for exercising their right to freedom of opinion.” Background The protests in Oromia are a continuation of peaceful demonstrations that began in November 2015 against a government masterplan to integrate parts of Oromia into the capital Addis Ababa. Deaths were reported in multiple towns in the region, including Ambo, Adama, Asassa, Aweday, Gimbi, Haromaya, Neqemte, Robe and Shashemene. The protests in Amhara began on July 12 when security forces attempted to arrest Colonel Demeka Zewdu, one of the leaders of the Wolqait Identity and Self-Determination Committee, for alleged terrorism offences. Wolqait is an administrative district in Tigray Region that was part of Amhara Region before the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) came to power 1991. It has been agitating for reintegration into Amhara for the last 25 years

ለራበው ሰው ብትዘምርለት የሚሰማህ በጆሮው ሳይሆን በሆዱ ነው

ንድ ‹‹ሕዝባዊ ነኝ›› የሚል አካል፡- ሕዝብ የሚለውን ካልሰማ... ነገር ግን በሕዝቡ ዘንድ መደመጥን ከጠበቀ ፣ ሕዝቡን የንቀት በሚመስል እይታ እያየ... ነገር ግን ከሕዝቡ ዘንድ ክብርንና ፍቅርን ከፈለገ ፣ ሕዝቡ ‹‹ስህተት ነህ›› እያለው... በደፈናው ‹‹ትክክል ነኝ›› ካለና ትክክልነቱን ማስረዳትም ማሳመንም ከተሳነው ፣ ሕዝቡ ‹‹ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉኝ›› እያለው... ‹‹ጥያቄህንም መልስህንም ማውቀው እኔ ነኝ - መልሸልሃለሁም›› ካለ፣ ሕዝቡ ‹‹ብሶቴን ልገልጽ አደባባይ ወጥቻለሁ›› እያለው... ‹‹የት አለህ የሚታዩኝ ጥቂት አንተን የማይወክሉ ሰዎች ናቸው›› ብሎ ከመለሰለት...... በቃ ይህ አካል ወይ ሆን ብሎ ሕዝቡን ለማናደድ እየተናገረ ነው ወይም ደግሞ ‹‹የሚታዩም ሆነ የሚነገሩ መልእክቶች ተቃራኒ የሚሆኑበት ልዩ ፍጡር›› ነው፡፡ የመጀመሪያውን ከሆነ (ሆን ብሎ ሕዝብን ለማናደድ ከተናገረ) ወደ አእምሮው ይመለስና ሕዝቡን ይቅርታ ይጠይቅ፡፡ ሁለተኛውን (መልእክቶች ሁሉ በተቃራኒው የሚደርሱት ፍጡር) ከሆነ ግን በግልጽ ይታወቅና ሕዝቡ በጸሎትም ሆነ በህክምና ወደ ትክክለኛ ሰውነት ይመለስ ዘንድ ያግዘው፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን (እኔ በግሌ) ከምሰማው ይልቅ የማየውን የማምን ጤነኛ ሰው ስለሆንሁ (እግዚአብሔር ይመስገንና) በዚህ ሰዓት በሀገራችን ሕዝባዊ እምቢተኝነትና ግልጽ ተቃውሞ የለም የሚለውን አልቀበለውም፡፡ መሠረቱ ምንም ይሁን ምን፣ ከጀርባ ሌላ አካል ኖረም አልኖረም፣ በሌሎች መገለጫዎች ጠራነውም አልጠራነውም... በግልጽ የሚታይና ኃላፊነት የሚወስድ አካል እንኳን ባልኖረበት... አሁን ካለበት ደረጃ የደረሰና የሚቀጥልም የሚመስል ሕዝባዊ ተቃውሞ አለ፡፡ ያውም ሞት እንኳን ሊመልሰው ያልቻለና አንድ ሰው በሞተ ቁጥር እየተባዛና እየተፋፋመ እየሄደ ያለ ተቃውሞ፡፡ እንዲያውም በእኔ ዕድሜ ካየኋቸውም ሆነ በታሪክ ካነበብኋቸው ኢትዮጵያዊ የሕዝብ ተቃውሞዎች ሁሉ በዚህ መልኩ በስፋትና በተከታታይነት የተካሄደ የለም ባይ ነኝ፡፡ ከሐቁ መራቅና ሌላ ፍረጃ መስጠት መፍትሔ አይመስለኝም፡፡ እንዲያውም የበለጠ ወደተውሰበሰበ ችግር ውስጥ ነው የሚከተን፡፡ እንዲያውም... እንዲያውም..... የመፍትሔ አካል ሊሆኑ የሚችሉ ግለሰቦችንም ሆነ ድርጅቶችን የበለጠ የሚያስከፋና ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው የሚሆነው፡፡ ለሚያስተውልና ልባም ለሆነ ሰው ደግሞ ይህ በራሱ የሌላ መጻኢ-ችግር መነሻ ነው፡፡ ባለመፍትሔዎች ተስፋ የቆረጡና ዝም ያሉ ዕለት... ያኔ መላ ቅጡ ይጠፋና ማጣፊያው ያጥረናል፡፡ የምናገረው ዝም ብሎ የቅዠት ትንበያ አይደለም፡፡ በመረዳት እቅሜ ልክ የተረዳሁትን መፍትሔ አዘል ሐቅ እንጅ፡፡ የሚሰማ ኖረም አልኖረም... እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት የሀገሬ ጉዳይ ያገባኛልና የማስተውለውን እውነት በተላዘበ መልኩ ከመግለጽና መፍትሔዎችን ከመጠቆም አልቦዝንም፡፡ ማንም ሊጠቀምበት ባይችል እንኳን ለእኔ የአዕምሮ ዕረፍት ስል እናገራለሁ፡፡ የእኔ ሐሳብ ብቻ ነው ትክክል አልልም፡፡ ነገር ግን... ሐሳቦችን የመናቅና ያለመቀበል፣ በራሳችን መንገድ ብቻ የመሄድ አባዜ ካተጠናወተን በቀር... ከእንደኔ ዓይነቱ ጀምሮ በብዙዎች የሚወጣጡ ሐሳቦች ናቸው ተደምረው መፍትሔ የሚሆኑት፡፡ የምንባለውን እየናቅን ጆሮ ባልሰጠን መጠን ወደ ባሰ ችግር እየገባን መሆኑን ማስተዋልም ትልቅነት ነው፡፡ በእኔ እምነት... ከምንም ነገር በፊት ለዚህ ሕዝባዊ ተቃውሞ እውቅና መስጠት ያስፈልጋል፡፡ ከዚያም ሕዝቡ ራሱ የመፍትሔ አካል እንዲሆን ነፃ እናድርገው፡፡ ‹‹ጉዳዬና ችግሬ›› ላለው ነገር እውቅና ካልሰጠንለት ሕዝብ ጋር መደራደር ብሎ ነገር አይገባኝም፡፡ እውቅና በነፈግነውና ሌላ ስም በሰጠነው መጠን እየተባባሰ የሄደ እንጅ የረገበ ነገር እንደሌለ እያየን ይመስለኛል፡፡ ሕዝቡ በተግባር ያለበትንና የሚሳተፍበትን ጉዳይ ‹‹ያንተ አይደለም፣ የለህበትም...›› በማለት ብቻ መፍትሔ አመጣለሁ ማለት... ከንቱ ድካምና ሕዝቡንም መናቅ ነው፡፡ ይህን ሕዝብ ‹‹ነገሮችን የመረዳትም ሆነ ራስህ የምታደርገውን እንኳን የማወቅና የመተርጎም ችግር አለብህ›› እንደማለትም ነው፡፡ ትክክለኛ ጥያቄውን በመመለስ እንጅ ‹‹ለመሞት ቆርጦ ወደወጣ ሕዝብ›› የታጠቀ ፖሊስ በመላክ የሚመጣ መፍትሔ... ለእኔ አልታይህ ብሎኛል፡፡ ይህ ዓይነቱ እርምጃ ከመፍትሔነቱ ይልቅ ችግርነቱ ያመዝንብኛል፡፡ ራበኝ ላለ ሰው ምግብ እንጅ ሙዚቃ አይጋበዝም፡፡ ‹‹ለራበው ሰው ብትዘምርለት የሚሰማህ በጆሮው ሳይሆን በሆዱ ነው›› የምትለዋን የአባቶቻችንን አባባል ልብ ይሏል፡፡ ‹‹ጠቢብ ከሌሎች ስህተት ይማራል›› የሚለውንም እንዲሁ፡፡ በአለማየው ግርማ

በሰላማዊ መንገድ የተቃውሞ ሰልፍ ባካሄዱ የኦሮሞ ዜጎች ላይ በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለው አረመኔያዊ ግድያ የኢትዮጵያን የፖለቲካና የደህንነት ቀውስ በእጅጉ ያባብሳል።

ሰላማዊ ሰልፍ ባካሄዱ የኦሮሞ ዜጎች ላይ የሕወሃት ስርዓት የፈጸመውን የጅምላ ግድያ በተመለከተ ከህዝቦች ትብብር ለነጻነትና ለዲሞክራሲ የተሰጠ መግለጫ pafdየኦሮሞ ህዝብ በሕወሃት በሚመራው ኣምባገነን ስርዓት ላይ እያካሄደ ያለው ተቃውሞ ከህዳር 12 ቀን 2016ዓም ኣንስቶ በቀጣይነት እየተካሄደ ይገኛል። የኦሮሞ ህዝብ በመላው ኦሮሚያ ውስጥ በመንግስት ላይ ጠንካራ ተቃውሞ እያካሄደ ነው። የሕወሃት መንግስት ዜጎች ላካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ የሰጠው ምላሽ ጥይት በማርከፍከፍ የጭካኔ ግድያ መፈጸም ሲሆን በዚህም እስከ ኣሁን ከ670 በላይ የኦሮሞ ዜግች ተገድለዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ቆስለዋል። ከ50,000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች በሚታወቁ እስር ቤቶችና ባልታወቁ ቦታዎች ታስረው ለቶርቸር ተጋልጠዋል። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ዜጎች ደግሞ ታፍነው ተሰውረዋል። ከተገደሉት ዜጎች መካከል ኣብዛኛዎቹ የዩኒቨርሲቲና የሁለተኛ ድረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ ወጣቶች፣ ነፍሰጡር ሴቶችና ኣዛውንት ናቸው። የሕወሃት መንግስት ሃይሎች ይህንን የግድያ ወንጀል በህዝቡ ላይ የፈጸሙት በጎዳና ላይ ብቻ ሳይሆን በምሽት የህዝቡን መኖሪያ ቤቶች ሰብረው በመግባት ጭምር ነው። ኣያሌ ዜጎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተወስደው በፖሊስ ጣቢያዎች፣ በወታደራዊ ካምፖች፣ ዜጎች በጅምላ በሚታጎሩባቸው ቦታዎችና ወደ ተለያዩ ያልታወቁ ስፍራዎች ተወስደው ታስረዋል። ተመሳሳይ ሁኔታዎች በቤኒሻንጉል፣ በኦጋዴን-ሶማሊ፣ በጋምቤላ፣ በኣማራ፣ በሲዳማ፣ በኮንሶ፣ በደቡብ-ኦሞና በተቀሩትም የሃገሪቷ ኣካባቢዎች በግልጽ እየታዩ ናቸው። የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ግንዛቤ እንዲጨበጥ ለማስቻልና የኢትዮጵያ መንግስት በህዝቡ ላይ እየፈጸመ ያለውን እርምጃ በተመለከተ በስፋት ዘግበዋል። የኣውሮፓ ህብረትና የኣመሪካ የኮንግረስ ምክር ቤት የተቃውሞ ሰልፍ ባካሄዱ የኦሮሞ ዜጎች ላይ በስፋት እየተፈጸመ ባለው ግድያ፣ እስራትና ሰቆቃ ያላቸውን “ስጋት” በመግለጽ የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮሞ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ግድያና እንግልት እንዲሁም በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካና በማህበራዊ ዘርፎች እያደረሰ ያለውን ስልታዊ መድልዖና ማግለል እንዲያቆም ጠይቀዋል።Ibsa Tumsa Ummatootaa Bilisummaa fi Dimokraasii – Hagayya 8 bara 2016 የህዝቦች ትብብር ለነጻነትና ለዲሞክራሲ መግለጫ — ነሃሴ 8 ቀን 2016ዓም

tirsdag 2. august 2016

(BBC) The Real Reasons behind Ethnic Protests in Ethiopia

Sunday's protest in Ethiopia involving thousands of people in Gondar, a city in Amhara region, is a rare example of an anti-government demonstration in the country. It was organised on social media but no group has taken responsibility for it. The demonstration comes two weeks after another protests in the city in which 15 people died, including members of the security forces and civilians. What's behind the protests? At the root of the recent demonstrations is a request by representatives from the Welkait community - known as the Welkait Amhara Identity Committee - that their land, which is currently administered by the Tigray regional state, be moved into neighbouring Amhara region. The Welkait committee says community members identify themselves as ethnic Amharas and say they no longer want to be ruled by Tigrayans. Demonstrations began a fortnight ago but leaders of the Welkait community have been asking for the move for a year. Amharas used to form the country's elite and the language remains the most widely spoken in the country. Is that the only issue? Observers say that Ethiopia's governing coalition is dominated by the party from the small Tigray region (TPLF), and some see the protests as a way of criticising the country's government. When Sunday's demonstration was organised on social media, no mention was made of other issues, but during the protest banners could be seen expressing solidarity with people from the Oromia region. Since November last year, the government has been dealing with a wave of protests in Oromia as people complain about alleged marginalisation. Those demonstrations began over a plan to expand the federal capital, Addis Ababa, into Oromia. That plan has been dropped, but the issue highlighted grievances with the government which have not gone away. The Oromos are Ethiopia's most populous ethnic group. People on Sunday were also calling for the release of a group of 18 Muslims who were imprisoned last year under controversial anti-terror legislation. Ethiopia's ethnic make-up Oromo - 34.4% Amhara - 27% Somali - 6.2% Tigray - 6.1% Sidama - 4% Gurage - 2.5% Others - 19.8% Source: CIA World Factbook estimates from 2007